Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 9:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የብርታትና የኀይል ሁሉ አምላክ አንተ እግዚአብሔር እንደ ሆንህ፥ የእስራኤልንም ወገን ከአንተ በቀር ሌላ የሚያጸናቸው እንደ ሌለ ለሕዝቡና ለአሕዛቡ ሁሉ እንዲያውቁት አድርግ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሕዝቦችህ ሁሉና ነገዶች ሁሉ፥ አምላክ አንተ ብቻ እንደሆንህ፥ ከሁሉም በላይ የኃያልና የብርታት አምላክ፥ ከአንተ በቀር እስራኤልን የሚታደግ ሌላ እንደሌለ እንዲያውቁ አድርግ። Ver Capítulo |