Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 9:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የቃሌንም ጥበብ በሕግህና በቤተ መቅደስህ በደብረ ጽዮንና በልጆችህ ንብረት ቤት ላይ ክፉ ነገርን የመከሩ ጠላቶችን እንዲያቈስላቸውና እንዲያጠፋቸው አድርግ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በቃል ኪዳንህ፥ በቤተ መቅደስህ፥ በጽዮን ተራራና ልጆችህ በወረሱት ቤት ላይ የጥፋት ትልሞች የነደፉትን ሁሉ የሚያታልሉ ቃላቶቼ እንዲያቆስላቸውና እንዲያጠፋቸው አድርግ። Ver Capítulo |