Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 9:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አወን አቤቱ የአባቴ አምላክ፥ የእስራኤልም የርስታቸው አምላክ፥ የሰማይና የምድር አምላክ፥ ውኃውን የፈጠርህ፥ የፍጥረታት ሁሉ ንጉሥ አንተ ጸሎቴን ስማ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የአባቴ አምላክ፥ የእስራኤል ርስት፥ የሰማይና የምድር ጌታ፥ የውኆች ፈጣሪ፥ የፍጡራን ሁሉ ንጉሥ ሆይ፥ እባክህን እባክህን ጸሎቴን ስማኝ! Ver Capítulo |