Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 9:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ብርታትህ በብዙዎች አይደለምና፥ ኀይልህም በኀያላን ሰዎች አይደለምና፤ ነገር ግን አንተ የትሑታን አምላክ ነህ፤ የጥቂቶች ረዳት ነህ፤ የበሽተኞችም ፈዋሽ አንተ ነህ፤ ለጠፉትም ጠባቂያቸው አንተ ነህ፤ ተስፋ የቈረጡ ሰዎችንም የምታድናቸው አንተ ነህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ብርታትህ በቍጥር፥ ኃይልህም በጠንካራ ሰዎች ላይ አይደገፍምና፤ ነገር ግን የትሑታን አምላክ፥ የታናናሾች ረዳት፥ የደካሞች ድጋፍ፥ ለተገፉ መጠለያ፥ ተስፋ ለቆረጡ አዳኝ ነህ። Ver Capítulo |