Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መልከ መልካምና እጅግ ደመ ግቡ ነበረች፤ ባሏ ምናሴም ብሩንና ወርቁን፥ ሴቶችና ወንዶች አሽከሮችን፥ ከብቶቹንም፥ እርሻውንም ትቶላት ነበር፥ በእነርሱም ላይ ትኖር ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መልከ መልካምና መልኳም እጅግ የሚያምር ነበረች፤ ባሏ ምናሴም ወርቅና ብር፥ ወንዶች አገልጋዮችና ሴቶች አገልጋዮች፥ ከብቶችንና እርሻዎችን ትቶላት ነበር፤ በእርሱም ትኖር ነበር። Ver Capítulo |