Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ነገር ግን ሕዝቡ ፈጽመው ተጠምተዋልና እንዳሉን እናደርግ ዘንድ ዘበዘቡን፤ ልንለውጠው የማይቻለንን መሐላ አመጡብን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ነገር ግን በጣም የተጠማው ሕዝብ ቃል የገባነውን እንድንፈፅም አስገደዱን፥ የማንተላለፈውን መሐላ አመጡብን። Ver Capítulo |