Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ነዶ ከሚያስሩ ሰዎች ጋራ በእርሻ ውሏልና ራሱን ምች መታው፤ ታምሞ ተኛ፤ በሀገሩ በቤጤልዋም ሞተ፤ እንደ አባቶቹም በሀገሩ በዶታይምና በበላሞን ባለ ቦታ ቀበሩት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በእርሻ ውስጥ ነዶ ከሚያስሩ ሰዎች ቆሞ ሳለ ራሱን ንዳድ መታው፥ ታምሞ ተኛ፤ በገዛ ሀገሩ በቤቱሊያ ከተማ ሞተ፤ በዶታንና በባላሞን መካከል በሚገኝ እርሻ ውስጥ ከአባቶቹ ጋር ቀበሩት። Ver Capítulo |