Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ጥበብሽ የተሰማው ከዛሬ ጀምሮ አይደለምና፥ ከመጀመሪያው ዘመንሽ ጀምሮ ሰው ሁሉ በጥበብሽ ዐወቀሽ እንጂ፥ የልቡናሽ ተፈጥሮ ደግ ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ጥበብሽ የተገለጠው ዛሬ ብቻ አይደለም፥ ከድሮ ጀምሮ ከሕይወትሽ መጀመሪያ ጀምሮ አስተዋይነትሽን በሕዝቡ ሁሉ አወቀው፥ የልብሽ ተፈጥሮ ቅን ነውና። Ver Capítulo |