Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 እነርሱንም በፈተናቸውና ልቡናቸውን በመረመረ ጊዜ እኛን የበደለን አይደለም፤ እግዚአብሔር የሚቀርቡትን ሰዎች ይቅር ይላቸው ዘንድ ነው እንጂ፥ ሊያጠፋቸው አይደለምና።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ልባቸውን ለመመርመር እንዳደረገው እኛን በእሳት አልፈተነንም፥ ወይም አልተበቀለንም፤ እግዚአብሔር ወደ እርሱ የሚቀርቡትን ሊገሥጻቸው ይቀጣቸዋልና። Ver Capítulo |