Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 “አሁንም ወንድሞቻችን ሆይ፥ ለባልንጀሮቻችን ንገሩአቸው፤ እኛን ያዳምጣሉና፥ ልቡናቸውም ወደ እኛ ተሰቅሏልና፥ መሠዊያዉና ቤተ መቅደሱም በእኛ ጸንቶ ይኖራልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ስለዚህ ወንድሞቼ ሆይ፥ ለወንድሞቻችን ምሳሌ እናሳያቸው፥ ሕይወታቸው በእኛ ተደግፏልና፥ የቤተ መቅደሱና የመሠዊያው ኃላፊነት በእኛ ላይ አርፏልና። Ver Capítulo |