Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እኛ በተያዝን ጊዜ ይሁዳ ሁሉ ይያዛል፤ ንዋየ ቅድሳታችንም ይዘረፋል፤ በመቅደሱም መርከስ ከአንደበታችን ይመረመራል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እኛ ከተያዝን ይሁዳ በሙሉ ትያዛለች፥ መቅደሳችን ቦታችንም ይዘረፋል፥ በመርከሱም ደማችንን ይፈልገዋል። Ver Capítulo |