Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ስለዚህም ነገር አባቶቻችን ለመበርበርና ለጦር ሆኑ፤ በጠላቶቻቸውም ፊት ጽኑ አወዳደቅን ወደቁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አባቶቻችን ይህን በማድረጋቸው ነው ለሰይፍና ለብዝበዛ የተሰጡት፥ በጠላቶቻችንም ፊት ብዙ በድን ወደቀ። Ver Capítulo |