Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “በዘመናችን ወይም ዛሬ በቀድሞ ዘመን እንደ ተደረገ ከእኛ መካከል ወገንም ቢሆን፥ ነገድም ቢሆን፥ ከተማም ቢሆን፥ መንደርም ቢሆን በሰው እጅ ለተሠሩ ጣዖታት ለመስገድ የተነሣ የለምና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በቀድሞ ዘመን እንደ ተደረገ በትውልዳችን ወይም በእነዚህ ቀኖች፥ ነገድ ወይም ጐሣ ወይም ሕዝብ ወይም ከተማ፥ ከእኛ መካከል በእጅ የተሠሩ አማልክትን ሊያመልክ የተነሣ የለም። Ver Capítulo |