Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በእነዚህ በአምስቱ ቀኖች ይረዳን ዘንድ ባይፈቅድ በማንኛውም ቀን ቢሆን በፈቀደ ጊዜ ሊያድነን፥ ወይም በጠላቶቻችን ፊት ሊያጠፋን ሥልጣን አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በአምስቱ ቀን ውስጥ ሊረዳን ባይፈልግ እንኳ በፈለገ ጊዜ ሊያድነን ወይም በጠላቶቻችን ፊት ሊያጠፋን ሥልጣን አለው። Ver Capítulo |