Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በዚያም ወራት የእስራኤል ልጅ የሰለስዳይ ልጅ፥ የሰላምያል ልጅ፥ የናትናኤል ልጅ፥ የኤልያብ ልጅ፥ የኤልያስ ልጅ፥ የሐቂቆ ልጅ፥ የራወይል ልጅ፥ የጋዴዮን ልጅ፥ የአናንዮ ልጅ፥ የሕልቅያ ልጅ፥ የኦዝያል ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥ የሆክስ ልጅ፥ የሜራሪ ልጅ ዮዲት ሰማች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዚያን ጊዜ ስለዚህ ጉዳይ ዮዲት ሰማች፤ እርሷም የሜራሪ ልጅ፥ የዑኽ ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥ ዖዚኤል ልጅ፥ የሒልቂያ ልጅ፥ የአናንያ ልጅ፥ የጌድዮን ልጅ፥ የራፋይም ልጅ፥ የአሂቱብ ልጅ፥ የኤልያስ ልጅ፥ የሒልቅያ ልጅ፥ የኤልያብ ልጅ፥ የናትናኤል ልጅ፥ የሳላሚኤል ልጅ፥ የሳራሳዳይ ልጅ፥ የእስራኤል ልጅ ናት። Ver Capítulo |