Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እርሱም ከሠራዊቱ ጋር ፈጥኖ ሄደ፤ አርበኞች የሆኑ የኤሳው ልጆች አለቆችም ሁሉ የሞዓብ ወገኖች ሹሞች ሁሉና የባሕር ዙሪያ ገዢዎች ወደ እርሱ መጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የኤሳው ልጆች ገዢዎች ሁሉና የሞዓብ ሕዝብ አለቆች ሁሉ እንዲሁም የባሕር ጠረፍ አዛዦች ወደ እርሱ መጡ፥ እንዲህም አሉ፦ Ver Capítulo |