Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የከተሞቻቸውን መግቢያ ያዩ ዘንድ፥ የውኃቸውንም ምንጭ ይከቡ ዘንድ፥ ወደዚያም አርበኞች ሰዎች ቀድመው ይደርሱና ይከቡ ዘንድ ጕበኞችን ላከ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የከተማቸውን መግቢያ በሚገባ ሰለለ፤ የውሃ ምንጫቸውን አየና እንዲያዝ አደረገ፥ እንዲጠብቁትም ወታደሮችን አቆመ፥ እርሱ ወደ ሕዝቡ ተመለሰ። Ver Capítulo |