Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ሕዝቡንም ወደየሰፈራቸው በተናቸው፤ እነርሱም ወደ ከተማቸው ግንብና አንባ ሄዱ፤ ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውንም ወደ ቤታቸው ላኩ፤ በከተማም ፈጽመው የተጨነቁ ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ሕዝቡንም ወደየሰፈራቸው በተናቸው፤ እነርሱም ወደ ከተማቸው ምሽጐችና ግንቦች ሄዱ፤ ሴቶቹንና ልጆቹን ወደየቤታቸው ሰደዱአቸው፤ በከተማው ውስጥ ታላቅ መከራ ነበር። Ver Capítulo |