Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በቤጤልዋ አጠገብ፥ በአውሎን በውኃው ምንጭ አጠገብ ሰፈሩ፤ የሰፈራቸውም አቆልቋዩ እስከ ዶታይምና ቤጤልዋ ድረስ፥ ወርዱም በአሴዴራሎም አንጻር ከቤጤልዋ እስከ ቅያሞስ ደረሰ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከቤቱሊያ አጠገብ ባለው ሸለቆ ከምንጩ ዳር ሰፈሩ፤ በስፋት ከዶታን እስከ ቤልባይም በርዝመት ደግሞ ከቤቱሊያ በኤስድራሎን ፊት ለፊት እስከሚገኘው እስከ ሳያሞን ድረስ ተስፋፉ። Ver Capítulo |