Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በማኅበሩም መካከል ጽኑ ልቅሶ ሆነ፤ ሁሉም በአንድነት አለቀሱ፤ ቃላቸውንም አሰምተው ወደ እግዚአብሔር ጮኹ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በጉባኤው መካከል ጽኑ ልቅሶ ሆነ፤ በአንድ ድምፅ ወደ ጌታ እግዚአብሔር ጮኹ። Ver Capítulo |