Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 እነሆ፥ ዛሬ በዚች ቀን ይህን ነገር እንዳታደርጉ ሰማይንና ምድርን እንዳባቶቻችን ኀጢአትና እንደ ኀጢአታችን የሚፈርድብን ያባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔርን እናዳኝባችኋለን።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ሰማይንና ምድርን እንዲሁም የአባቶቻችን ጌታ፥ በኃጢአቶቻችንና በአባቶቻኝ ኃጢአት እየቀጣን ያለውን እግዚአብሔርን እናስመሰክርባችኋለን፤ ዛሬ በዚች ቀን ይህን ነገር እንዳታደርጉ።” Ver Capítulo |