Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ሰውነታችን እንድትድን፥ የልጆቻችንንም ሞት በዐይኖቻችን እንዳናይ በውኃ ጥም ከምንሞት ቢዘርፉንና ብንገዛላቸው ይሻለናልና፥ የሚስቶቻችንና የልጆቻችን ሰውነትም አልቃለችና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 የእነርሱ ምርኮኞች መሆን ይሻለናል፥ ባሮቻቸው መሆናችን አይቀርም፥ ሆኖም በሕይወት እንኖራልን፤ ሕፃናቶቻችን በፊታችን ሲሞቱ፥ ሚስቶቻችንና ወጣቶቻችን የመጨረሻዋን ትንፋሽ ሲተነፍሱ አናይም። Ver Capítulo |