Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ሕዝቡ ሁሉ፥ ጐልማሶችና የከተማው አለቆችም፥ ልጆችና ሴቶችም ወደ ዖዝያን ተሰበሰቡ፤ ቃላቸውንም አሰምተው ጮኹ። በአለቆቻቸውም ፊት እንዲህ አሉ፦ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሕዝቡ ሁሉ ወጣቶች፥ ሴቶችና ሕፃናት በዑዚያና በከተማይቱ አለቆች አጠገብ ተሰበሰቡ፥ በሽማግሌዎች ሁሉ ፊት በኃይል እንዲህ እያሉ ጮሁ፤ Ver Capítulo |