Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ልጆቻቸውና ሚስቶቻቸው፥ ጐልማሶቻቸውም ተጨነቁ፤ በውኃ ጥም አለቁ፤ በከተማውም አደባባይና በበሩ ጎዳና ወደቁ፤ ከዚህም በኋላ ምንም ኀይል አልነበራቸውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ሕፃናቶቻቸው ዛሉ፥ ሴቶችና ወጣቶች በውኃ ጥም አለቁ፥ በከተማይቱ አደባባዮችና በሮቹ ይወድቁ ነበር፥ ምንም ኃይል አልነበራቸውም። Ver Capítulo |