Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ጠላቶቻቸው ስለ ከበቧቸው፥ ከመካከላቸውም መውጫ ስለሌላቸው ሰውነታቸው ተጨንቃለችና የእስራኤል ልጆች ወደ አምላካቸው ወደ እግዚአብሔር ጮኹ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የእስራኤል ልጆች ወደ ጌታ አምላካቸው ጮኹ፤ መንፈሳቸው ዝላለችና፥ ጠላቶቻቸው ሁሉ ስለ ከበቧቸው፥ ከመካከላቸው ማምለጫ የለምና። Ver Capítulo |