Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እነዚህ የእስራኤል ልጆች ወገኖች በሚኖሩባቸው አንባዎቻቸውና ኮረብታዎቻቸው ነው እንጂ በጦራቸው የሚተማመኑ አይደሉም፤ ለአንባዎቻቸው መውጫ የላቸውምና፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ይህ ሕዝብ፥ እነዚህ የእስራኤል ልጆች በጦራቸው አይተማመኑም ነገር ግን የሚተማመኑት በሚኖሩባቸው ተራሮች ነው፤ ወደ ተራሮቻቸው ጫፍ መውጣት አይቻልምና። Ver Capítulo |