Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በማግሥቱም ሆሎፎርኒስ ወደ ቤጤልዋ ይጓዙ ዘንድ፥ ቀድመውም የአንባዎቹን መግቢያ ይይዙና የእስራኤልን ልጆች ይዋጓቸው ዘንድ ከእርሱ ጋራ የተሰለፉ ጭፍሮቹንና ወገኖቹን ሁሉ አዘዛቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በማግሥቱ ሆሎፎርኒስ ወታደሮቹን ሁሉና ሊያግዙት የመጡትን ሰዎች ሁሉ ሠፈራቸውን ለቀው ወደ ቤቱሊያ ጉዞ እንዲጀምሩና የተራራማውን አገር መተላለፊያዎች እንዲይዙ፥ ከእስራኤል ልጆች ጋር ጦርነት እንዲገጥሙ አዘዘ። Ver Capítulo |