Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 6:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እርሱ ኀያላኑን ልኮ ከገጸ ምድር ፈጽሞ ያጠፋቸዋል፤ አምላካቸውም አያድናቸውም፤ እኛም የናቡከደነፆር ባሮች እንደ አንድ ሰው እናጠፋቸዋለን፤ በእነርሱ እንረግጣቸዋለንና የፈረሶቻችንንም ኀይል ሊቋቋሙ አይችሉም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እኛ የናቡከደነፆር ባርያዎች እንደ አንድ ሰው እንመታቸዋለን፤ የፈረሰኞቻችንንም ኃይል ሊቋቋሙ አይችሉም። Ver Capítulo |