Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 6:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “አንተ የኤፍሬም ምንደኛ አክዮር! ዛሬ ትንቢት ትናገርልን ዘንድ እግዚአብሔር ያጸናቸዋልና የእስራኤልን ልጆች አትውጓቸው ትለን ዘንድ አንተ ማን ነህ? ያለ ናቡከደነፆርስ እግዚአብሔር ማን ነው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አንተ አኪዮር፥ እናንተም የኤፍሬም ቅጥረኞች፥ አምላካቸው ስለሚጠብቃቸው ከእስራኤል ልጆች ጋር አትዋጉ ብላችሁ ዛሬ ትንቢት የምትናገሩን እናንተ ማን ናችሁ? ከናቡከደነፆር በቀር ሌላ አምላክ ማን ነው? እርሱ የጦር ኃይሉን ልኮ ከምድረ ገጽ ያጠፋቸዋል፤ አምላካቸው አያድናቸውም፤ Ver Capítulo |