Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 6:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 “አቤቱ የሰማይ አምላክ ሆይ፥ ትዕቢታቸውን ተመልከት፤ የወገኖቻችንንም መከራ አይተህ ይቅር በል፤ በዚችም ቀን ወደ መቅደስህ ተመልከት።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 “የሰማይ አምላክ ጌታ ሆይ፥ ትዕቢታቸውን ተመልከት፥ የወገኖቻችንን ውርደት አይተህ ይቅር በል፤ በዚህች ቀን ለአንተ የተቀደሱትን ፊት ተመልከት።” Ver Capítulo |