Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 6:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የእስራኤልም ልጆች ከአንባቸው ወርደው ወደ እርሱ ሄዱ፤ ፈትተውም ወደ ቤጤልዋ ወሰዱት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የእስራኤልም ልጆች ግን ከከተማቸው ወረዱና ወደ እርሱ ሄዱ፤ ፈትተውትም ወደ ቤቱሊያ አመጡት፥ በከተማቸው ገዢዎች ፊት አቀረቡት፤ Ver Capítulo |