Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 6:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የዚያችም ሀገር ሰዎች ባዩአቸው ጊዜ መሣሪያቸውን ይዘው ከከተማ ወደ ተራራው ራስ ሄዱ። ወንጭፍ የያዙ ሰዎችም ሁሉ መግቢያውን ጠበቁ፤ በላያቸውም መርግ ጣሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የከተማዋ ሰዎች ባዩአቸው ጊዜ መሣሪያቸውን ይዘው ከከተማዋ ወጥተው ወደ ተራራው ጫፍ ወጡ፥ ወንጭፍ የያዙ ሰዎች ድንጋይ እየወረወሩ ወደ ላይ እዳይወጡ ከለከሉአቸው። Ver Capítulo |