Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 6:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አሽከሮቹም ይዘው ከሰፈሩ ውጭ ወደ ምድረ በዳ ወሰዱት፤ ከምድረ በዳውም መካከል ወደ ተራራማው ሀገር ሄዱ፤ ከዚህም በኋላ በቤጤልዋ በታች ወዳሉ ምንጮች ደረሱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ባርያዎቹም ያዙትና ከሰፈሩ ውጭ ወደ ሜዳ ወሰዱት፤ ከሜዳው ወደ ተራራማው አገር ወጡና ከቤቱሊያ በታች ወዳሉት ምንጮች ደረሱ፤ Ver Capítulo |