Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 6:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሆሎፎርኒስም በፊቱ በድንኳኑ ውስጥ የሚቆሙ አሽከሮቹን አክዮርን ይዘው ወደ ቤጤልዋ ይወስዱት ዘንድ፥ ለእስራኤልም ልጆች እርሱን ይሰጧቸው ዘንድ አዘዛቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከዚህ በኋላ ሆሎፎርኒስ በድንኳኑ ውስጥ ቆመው ለነበሩት ባርያዎቹ አክዮርን ይዘው ወደ ቤቱሊያ እንዲወስዱትና ለእስራኤልም ልጆች አሳልፈው እንዲሰጡት አዘዘቸው። Ver Capítulo |