Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ፈጣሪያቸውም ከተሰደዱበት ሀገር ይወጡና ወደ ከነዓን ይሄዱ ዘንድ አዘዛቸው፤ በዚያም ብዙ ዘመን ኖሩ፤ ብርንና ወርቅን፥ ብዙ ከብቶችንም ፈጽመው አበዙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አምላካቸው ከሚኖሩበት አገር ወጥተው ወደ ከነዓን ምድር እንዲሄዱ አዘዛቸው፤ እዚያም ሄደው ሲቀመጡ በዚያ በብዙ ወርቅ፥ በብዙ ብርና በብዙ መንጋዎች በለጸጉ። Ver Capítulo |