Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የወገኖቻቸውንም መንገድ ትተዋልና ላወቁት ከጣዖቶቻቸው ፊት ላወጣቸው ለሰማይ አምላክ ለእግዚአብሔርም ሰግደዋልና ወደ መስጴጦምያ ሸሽተው በዚያ ብዙ ዘመን ኖሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የአባቶቻቸውን መንገድ ትተዋልና፥ አሁን ያወቁትን የሰማዩን አምላክ አምልከዋልና፥ ከአማልክቶቻቸው ፊት አባረሩአቸው፤ ወደ መስጴጦምያ ሸሸተው መጡ፥ በዚያም ብዙ ዘመን ኖሩ። Ver Capítulo |