Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በእነዚህ ወገኖች በደል ከሌለባቸው ግን ጌታዬ እለፋቸው፤ እነሆ ጌታቸው ያጸናቸው ይሆናል፤ ወይም አምላካቸው ይቆምላቸው ይሆናል፤ እኛም በሀገሩ ሁሉ ኀፍረት እንሆናለን።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ያልበደሉ ሕዝቦች ከሆኑ ግን ጌታዬ አልፎአቸው ይሂድ፤ ጌታቸውና አምላካቸው ይቆምላቸዋልና፤ እኛም በምድር ሁሉ ፊት እንዋረዳለንና። Ver Capítulo |