Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እርሱም ፈጽሞ ተቈጣ፤ የሞአብን አለቆችና የአሞንን ሹሞች፥ በባሕር ዙሪያ ያሉ ገዢዎችንም ጠራቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እርሱም እጅግ በጣም ተቆጥቶ የሞዓብን ገዢዎች፥ የአሞንን የጦር አዛዦችና የባሕር ጠረፍ ገዢዎችን ጠራ፤ Ver Capítulo |