Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ያዘዛቸውን ሥርዐት በተዉ ጊዜ ግን ፈጽሞ በብዙ ጦር አጠፋቸው፤ ወደ ባዕድ ሀገርም ተማረኩ፤ የፈጣሪያቸው ማደሪያ ቤተ መቅደስም ፈረሰ፤ ምድረ በዳም ሆነ፤ ከተሞቻቸውንም ጠላቶቻቸው ያዙባቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ነገር ግን እርሱ ከወሰነላቸው መንገድ ፈቀቅ ባሉ ጊዜ በብዙ ጦርነቶች ተደመሰሱ፥ ተማርከው ወደ ባእድ አገር ተወሰዱ፤ የአምላካቸው ቤተ መቅደስ ፈረሰ፤ ከተሞቻቸውም በጠላቶቻቸው ተያዙ። Ver Capítulo |