Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በአሞራውያን ሀገርም ኖሩ፤ የሐሴቦንንም ሰዎች ሁሉ በኀይሉ አጠፋ ዮርዳኖስንም ተሻግረው ተራራማውን ሀገር ሁሉ ወረሱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በአሞራውያን ምድርም ተቀመጡ፤ ሐሴቦናውያንንም ሁሉ በኃይላቸው አጠፉአቸው፤ ዮርዳኖስን ተሻግረው ተራራማውን አገር ሁሉ ወረሱ። Ver Capítulo |