Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የግብፅ ንጉሥም በጠላትነት ተነሣባቸው፤ ተተነኰለባቸውም፤ መከራም አጸናባቸው፤ ጡብ በማሠራትም ገዛቸው፤ ባሮችም አደረጋቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ነገር ግን የግብጽ ንጉሥ በእነርሱ ላይ ተነሣባቸው፥ በጡብ ሥራ ላይ በማሰማራት አላግባብ ተጠቀመባቸው፤ ጨቆናቸው፥ ባርያዎችም አደረጋቸው። Ver Capítulo |