Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 4:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የእስራኤልም ልጆች ታላቁ ካህን ኢዮአቄምና በኢየሩሳሌም የሚኖሩ የእስራኤል ወገኖች አለቆች ሁሉ እንዳዘዙአቸው አደረጉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የእስራኤልም ልጆች ሊቀ ካህኑ ኢዮአቄምና በኢየሩሳሌም የሚቀመጡ የእስራኤል ሽማግሌዎች ጉባኤ እንደ አዘዙአቸው አደረጉ። Ver Capítulo |