Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 4:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በዚያም በይሁዳ ላይ መግቢያ ስለአለና መግቢያውም ለሁለት ሰዎች መተላለፊያ ብቻ ነው እንጂ ጠባብ ስለ ሆነ የሚወጡትን ለመከላከል የአንባዎቹን መግቢያ አጽንታችሁ ጠብቁ ብሎ ጻፈ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወደ ተራራው የሚወስደውን መተላለፊያ እንዲይዙ ነገራቸው፤ ምክንያቱም ወደ ይሁዳ መግቢያ በዚያ ስለሆነ፥ መተላለፊያውም በጣም ጠባብ ስለሆነና በአንድ ጊዜ ሁለት ሰው ብቻ የሚያስተላልፍ ስለሆነ የሚገቡትን ሰዎች ለመከላከል ቀላል ስለሆነ ነው። Ver Capítulo |