Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከይሁዳ የተመረጡ ወገኖችም ሁሉ በቅርቡ ከምርኮ ከተመለሱ በኋላ ተሰብስበው ነበርና ምሥዋዑንና ንዋየ ቅድሳቱን፥ ቤተ መቅደሱንም ከረከሰ በኋላ አነጹት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ምክንያቱም ከምርኮ የመለሱት በቅርቡ ስለሆነና የይሁዳም ሕዝብ የተሰባሰቡት፥ ዕቃዎቹን መሠዊያውንና መቅደሱንም ከረከሰ በኋላ ያነጹት በቅርቡ ስለ ነበረ ነው። Ver Capítulo |