Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 4:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በራሳቸውም ዐመድ ነሰነሱ፤ በፍጹም ኀይላቸውም ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ “የእስራኤልንም ወገን በምሕረት ተመልከት” አሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጥምጣማቸው ላይ አመድ ነስንሰው፥ መላውን የእስራኤል ቤት በመልካም እንዲጎበኝ በሙሉ ኃይላቸው ወደ ጌታ ጮኹ። Ver Capítulo |