Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 4:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙ ታላቁ ካህን ኢዮአቄምና ካህናቱ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ የሚሠሩ ሰዎች በወገባቸው ማቅ ታጠቁ፤ የዘወትሩን መሥዋዕት፥ የስእለቱንና ሕዝቡ በፈቃድ የሚያቀርቡትን መሥዋዕት አገቡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሊቀ ካህኑ ኢዮአቄምና በጌታ ፊት የሚቆሙት ካህናት ሁሉና ጌታን የሚያገለግሉ ሁሉ በወገባቸው ማቅ ታጥቀው የሕዝቡን የሚቃጠል መሥዋዕት፥ የዘወትር መሥዋዕት፥ ስእለትና በፈቃድ የሚሰጠውንም ሥጦታ አቀረቡ። Ver Capítulo |