Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 4:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ልጆቻቸውን እንዳይነጠቁ፥ ሚስቶቻቸውን እንዳይማረኩ፥ የርስታቸው ከተሞችም እንዳይጠፉ፥ መቅደሳቸውንም እንዳያረክሱ፥ ለአሕዛብም መዘበቻ እንዳያደርጉት ወደ እስራኤል አምላክ በአንድነት ፈጽመው ጮኹ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 መሠዊያውንም ማቅ አለበሱ፤ ልጆቻቸውና ሚስቶቻቸው እንዳይዘረፉ፤ የወረሱአቸው ከተሞቻቸው እንዳይደመሰሱ፤ የተቀደሰው ቦታ በአረመኔዎች እንዳይረክስና እንዳይዋረድ ወደ እግዚአብሔር አጥብቀው ባንድነት አለቀሱ። Ver Capítulo |