Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 4:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በይሁዳ የሚኖሩ የእስራኤል ልጆች የአሦር ንጉሥ የናቡከደነፆር ቢትወደድ ሆሎፎርኒስ በአሕዛብ ያደረገውን ሁሉ፥ አውራጃዎቻቸውን ሁሉ እንዳጠፋ፥ እነርሱንም እንዳጠፋቸው ሰሙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በይሁዳ አገር የሚኖሩ እስራኤላውያን የአሦር ንጉሥ የናቡከደነፆር ዋና የጦር አዛዥ ሆሎፎርኒስ በአሕዛብ ላይ የደረገውን ሁሉ፥ መቅደሳቸውን እንዳፈረሰና እነርሱንም ለጥፋት እንደሰጣቸው በሰሙ ጊዜ፥ Ver Capítulo |