Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 3:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እነሆ፥ ከተሞቻችንና አንባዎቻችንም ሁሉ፥ እርሻችንም ሁሉ፥ መንጋዎቻችንም፥ የመሰማሪያችን ቦታዎች ሁሉ፥ በጎቻችንም በፊትህ ያንተ ናቸው፤ እንደ ወደድህም አድርግ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እነሆ መኖሪያዎቻችን፥ መሬታችን ሁሉ፥ እርሻዎቻችን፥ መንጋዎቻችን፥ በጐቻችንና የመሰማሪያችን ቦታዎች ሁሉ፥ በፊትህ ናቸው፤ እንደ ወደድህ አድርጋቸው። Ver Capítulo |