Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በእነርሱ ተቈጥቼ እወጣለሁና፥ ምድርንም በሠራዊቴ እግር እሸፍናታለሁና፥ ገንዘባቸውንም እዘርፋቸዋለሁ፥ እበረብራቸዋለሁምና ውኃውንና ሀገሩን ያዘጋጁልኝ ዘንድ ለእነርሱ አዋጅ ትነግራለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መሬትና ውሃ እንዲያዘጋጁ ንገራቸው፥ በቁጣዬ በእነሱ ላይ እወጣለሁና፤ የምድርም ገጽ ሁሉ በሠራዊቴ እግሮች ይሸፈናሉ፤ እንዲበረበሩም እተዋቸዋለሁ። Ver Capítulo |